EN (GB)

ተንፍስ


እንዲህ ባለ ዓለም አቀፋዊ ወረርሽኝ በሚከሰትበት ወቅት እንዴት መሸበረን መቋቋም ይቻላል፡፡

አንዳንድ ጊዜ ሁሉንም ነገር መተው ጥሩው ነገር ነው፡፡ አትጨነቅ ፣ አትደንግጥ፣ ሌላው ቀርቶ በጣም ብዙ አታስብ፡፡ ዝም ብለህ ተንፍስ:: እና ወንድም ፣ የሚቀጥለውን እስትንፋስህን ጨምሮ አንድ ሰው ሁሉንም ነገር በቁጥጥሩ ስር እንዳደረገው ይወቁ።

ተንፍስ


ድንጋጤ

በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽን ምክንያትበተከሰቱት ወቅታዊ ሁኔታዎች ሁኔታን የሚናገር ይዘት