ምርጫው የእርስዎ ነው
በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ኢየሱስ እዚያ አለ ፡፡
የምታልፍበት ማንኛውም መጥፎ ነገር አዎንታዊ ነገር አለው፡፡ በሕይወትዎ ውስጥ ላለ ማንኛውም ሥቃይ፣ ጉዳት እና ትግል መፍትሔ አለው፡፡ ስሙ ኢየሱስ ነው፤ እርሱም ከምታስበው በላይ ቅርብ ነው፡፡
ምርጫው የእርስዎ ነው
የምርጫ ኃይል
በኮቪዲ-19 ወረርሽኝ ወቅት ብዙዎች ራሳቸውን ከሌሎች አግልለው በቤታቸው በመቀመጥ በሕይወታቸው ዘርፈ ብዙ ብዙ መከራን ተጋፍጠዋል፡፡ ይህ ቪዲዮ ኢየሱስ በዚህ ሁሉ ውስጥ ቸል እንዳላላቸው ነገር ግን ከእነርሱ ጋር እንደነበር የሚያሳይ ነው፡፡