EN (GB)

የመጨረሻ ዘገባ


እኛ በቤታችን ተቆልፈናል፣ ተገደብን፣ ታይቶ የማይታወቁ ችግሮች ውስጥ ተይዘናል፣ ግን አሁንም ለማለፍ ተስፋ እና አዳኝ አለ፡፡ ስሙ ኢየሱስ ነው፡፡

እንደዚህ ባለ የቀውስ ወቅት ፣ በዓለም ዙሪያ በበርካታ አገሮች ውስጥ በኮቪድ-19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በየቀኑ በሚጨምርበት በዚህ ወቅት አንድ ነገር ሳይለወጥ አለ ይኼውም ኢየሱስ ነው ፡፡

የመጨረሻ ዘገባ


ኢየሱስ በችግር ጊዜም እንኳ ቢሆን ሁል ጊዜም አይለወጥም፡፡

በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽን ምክንያትበተከሰቱት ወቅታዊ ሁኔታዎች ሁኔታን የሚናገር ይዘት