EN (GB)

አይጠብቁ


ሁሉም ነገር በቅጽበት እንዴት ሊለወጥ እንደሚችል

እስኪዘገይ ድረስ አይጠብቁ፡፡ እንደ አሁን ጥሩ ጊዜ የለም።

አይጠብቁ


ሞት ቀጠሮ

ሁሉም ሰው የሞት ቀጠሮ አለው፡፡ ልናስቀረው እንችልም፡፡ ይህ ቪዲዮ በመጨረሻው ሰዓት ላይ እንደሚኖር ሰው መኖር ለምን አስፈላጊ እንደሆነ ይናገራል ፡፡ ዬትኛውንም ነገር ዬትም አይሄድም አትበል ወይም የሆነ ነገር ለማድረግ ተስማሚ ጊዜ እስኪመጣ አትጠብቅ ምክንያቱም የሞት ቀጠሮህ መቼ እንደሆነ አታውቅም፡፡