EN (GB)

ምናልባት አሁን


በጥሞና ጊዜ የእግዚአብሔርን ድምፅ ለማዳመጥ መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡

እንደምናውቀው ሕይወት ተቀይሯል፡፡ የምንወዳቸው ነገሮች ከእኛ የተወሰዱ ይመስላል። ለሰላማችን የምንሄድባቸው ቦታዎች አሁን ከፍርሃት ጋር የተቆራኙ ናቸው ፡፡ ምናልባት፣ በእውነተኛው ምንጭ ላይ ሰላም ስላላገኘን ሊሆን ይችላል ፡፡

ምናልባት አሁን


ትኩረት ይስጡ

በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽን ምክንያትበተከሰቱት ወቅታዊ ሁኔታዎች ሁኔታን የሚናገር ይዘት